Notice on Hosting the “My Dream” Painting Competition for African Youth
2023-03-08 16:39


Over the years, African youth have expressed strong interest in the outer space and their desire to “fly to space” some day in the future. We are ready to actively support these “African Dreams” of exploring the vast universe.

The Secretariat of the Chinese Follow-up Committee of the Forum on China-Africa Cooperation (FOCAC) and the China Manned Space Engineering Office are co-hosting a painting competition on the theme of “My Dream” starting from 1 March, 2023. Ethiopian teenagers are invited to put their dream into drawings and submit their works. The Chinese and African sides will jointly select 10 First Prize, 15 Second Prize, 25 Third Prize among all entries. Besides trophies, first-prize winners will be awarded 550USD, second-prize winners 350USD and third-prize winners 300USD. Moreover, 10 awarded entries will be brought to Tiangong space station by the Shenzhou crewed spacecraft within this year, and be exhibited on social media platforms to reach a wider audience.

Please submit your entry and provide name, contact information, the title and a brief introduction of your work (about 200 words) to the Embassy of the People’s Republic of China both online and offline.

Online submission entry: chinaemb_et@mfa.gov.cn

Offline submission address: Jimma Road,Higher 24, Kebele 13, House No. 792, Addis Ababa, Ethiopia P.O.Box 5643, Embassy of the People’s Republic of China in Ethiopia

Submit deadline: 25 March 2023

Paper size: Not exceed A3 format i.e. 420mm*297mm

Contact: Ms QIAO 0113728784




ለአፍሪካ ወጣቶች "የእኔ ህልም" የስዕል ውድድርን ስለማስተናገድ ማስታወቂያ


ባለፉት አመታት, የአፍሪካ ወጣቶች ለውጫዊው ጠፈር ከፍተኛ ፍላጎት እና ወደፊት አንድ ቀን "ወደ ጠፈር ለመብረር" ፍላጎታቸውን አሳይተዋል:: 

እነዚህን ሰፊውን አጽናፈ ሰማይ የማየት “የአፍሪካ ህልሞች” በንቃት ለመደገፍ ዝግጁ ነን።

የቻይና አፍሪካ ትብብር ፎረም (FOCAC) ተከታታይ ኮሚቴ ሴክሬታሪያት እና የቻይና የሰው ስፔስ ኢንጂነሪንግ ፅህፈት ቤትከ የካቲት 22, 2015 (1 March, 2023 ) ጀምሮ “ህልሜ” በሚል መሪ ቃል የስዕል ውድድር በማዘጋጀት ላይ ናቸው።  

በአሥራዎቹ ዕድሜ ውስጥ የሚገኙ ወጣቶች ሕልማቸውን ወደ ሥዕሎች እንዲቀይሩና እና ሥራዎቻቸውን እንዲያቀርቡ ተጋብዘዋል።  

ከቻይና እና ከአፍሪካ የተመደቡ ገምጋሚዎች 10 የመጀመሪያ ደረጃ ፣ 15 ሁለተኛ ደረጃ ፣ 25 ሶስተኛደረጃ  አሸናፊዎችን ይመርጣሉ ።  ከዋንጫ በተጨማሪ አንደኛ ተሸላሚዎች 550USD፣ ሁለተኛ ተሸላሚዎች 350USD እና የሶስተኛ ሽልማት አሸናፊዎች 300USD ይሸለማሉ።  ከዚህም በተጨማሪ የዚህ አመት 10 ተሸላሚዎች ወደ ቲያንጎንግ የጠፈር ጣቢያ Shenzhou crewed spacecraft   ይሄዳሉ እና ብዙ ተመልካቾችን ለመድረስ በማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች ላይ ይታያሉ።

እባኮትን ስም፣ አድራሻ ፣ የስራውን ርዕስ እና የስራዎን አጭር መግለጫ (ወደ 200 ቃላት) ለቻይና ህዝብ ሪፐብሊክ ኤምባሲ በonline እና offline ያቅርቡ።

Online submission entry: chinaemb_et@mfa.gov.cn

Offline submission address: Jimma Road,Higher 24, Kebele 13, House No. 792, Addis Ababa, Ethiopia P.O.Box 5643

Submit deadline: 25 March 2023

Paper size: Not exceed A3 format i.e. 420mm*297mm

Contact: Ms QIAO 0113728784